ዩቱብ ማስተርክላስ - በ2022 የዩቱብ ሙሉ መማሪያ ኮርስ በአማረኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ

Published 2022-05-16
Platform Udemy
Number of Students 1
Price $19.99
Instructors
Getabalew Tadiwos
Subjects

Go to Udemy

በዩቱብ የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያግኙ

የዩቱብ ሙሉ ኮርስ በኢቲዮ ኮምፒውተር ት/ቤት እና በኢቲዮ ዩቱብ ቻናል የዩቱብ በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። ኮርሱ እረዥም ጊዜ ዩቱብ ላይ ገንዘብ በመስራት በቆዩ አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም ስተቶች እንዳይሳሳቱ ይሄ ኮርስ ተዘጋጅቷል።ኮርሱ በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል

ይህ ኮርስ አማረኛ ቋንቋ መስማት ለሚችሉ ሰዎች ነው የተዘጋጀው። በውስጡም የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች የመጀመርያው ክሮም፣ አዶቤ ፎቶሾፕ ፣ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ፣ ፊልሞራ ቪዲዮ ኤዲተር፣ ካምቲዥያ ስክሪን ሪከርደር ናቸው። ይህ ኮርስ ተስጦ ኖሯቸው ነገር ግን ገቢ መፍጠር ላልቻሉ ጥሩ አጋጣሚ ነው። ምክንያቱም ከዚህ ኮርስ ምን ይማራሉ

ዩቱብ ቁሚ ገቢ ከምናገኝባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ስለዚህ ተስጦአችንን ለሌሎች በማስተማር በዛው ገቢ እናገኝበታለን። እንዲሁም ዩቱብን ተጠቅመን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ምንገድ መፍጠር እንችላለን ለምሳሌ አፍልየት ማርኬቲንግ የሚባል ገቢ ማግኛ መንገድ አለ ስለሱም በደንብ ያሳያል። ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ያልገባቹ ነገር ካለ በማንኛውም ሰአት ልንረዳቹ እንችላለን።

Go to Udemy